እስራኤል በትላንትናው እለት በፈጸመችው የአየር ጥቃት በጋዛ እና ሊባኖስ በአጠቃላይ ከ79 ሰዎች በላይ መገደላቸው ተነገረ፡፡ በጋዛ የሰብአዊ ቀጠና በሚል በታወጁ 11 ካፍቴሪያዎች የደረሰው ጥቃት ...
ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሩሲያ ጋር እየተዋጋች ያለችውን ዩክሬንን እንዲደግፏት ሊያሳስባቸው ይችላሉ ተብሏል የዲሞክራቷን ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሀሪስ ሸንፈት ተከትሎ ባይደን እና ትራምፕ ...
የቅጣት ውሳኔው ከተላለፈባቸው አትሌቶች መካከል አትሌት ሳሙኤል አባተ ዘለቀ ፣ አትሌት ፀሐይ ገመቹ በያን እና አትሌት ህብስት ጥላሁን አስረስ ሲሆኑ የአበረታች ቅመሞች ህግ ጥሰት መፈጸማቸው ...
አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ በ87 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ወደ 100 ሺህ እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡ ቢቢሲ ዋጋው እያደገ ስላለው ቢትኮይን ልታውቋቸው የሚገቡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የመካከለኛ መስራቋ ሀገር ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ ላይ በስቅላት ገድላለች፡፡ ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ...
የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ማክሸፉን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታጐን አስታውቋል የሀውቲ ታጣቂዎች በበርካታ ሚሳይሎች በአሜሪካ የጦር ...
እስራኤል አዳሩን እንዲሁም ዛሬ ማለዳ ላይ በሊባኖስ ከባድ የተባለ ድብደባ የፈጸመች ሲሆን፤ ሄዝቦላህም የእስራኤል ላይ የአጸፋ ምት መፈጸሙ ተነግሯል። የእስራኤል የጦር ጄቶች በቤሩት ደቡባዊ ክፍል ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ቢሊየነሩ ኢለን መስክ አዲስ በሚቋቋመው ተቋም ሚና እንዲኖረው በትናንትናው እለት ሾመውታል። ሹመቱ ለትራምፕ እንዲመረጡ በርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ፈሰስ ...
የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በነገው እለት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ልታካሄድ ነው፡፡ አሁናዊውን ፕሬዝዳንት ሙሴ ቤሂ አብዲን ጨምሮ ሶስት ...
የመጀመሪያው የቢትኮይን ግብይት ግብይት ፒዛ በመግዛት ተፈጽሟል ...
ታይላንዳዊቷ አዛውንት እናት የአደንዛዥ ዕፅ እና የቁማር ሱሰኛ ልጃቸውን ከፈተና ለማራቅ በቤታቸው ውስጥ የብረት እስር ቤት ማሰራታቸው ተሰምቷል፡፡ ከ20 ለሚበልጡ ዓመታት ለዕፅ ሱሰኛ ልጃቸው እና ለራሳቸው ደህንነት ሲሰጉ የኖሩት የ64 አመቷ የታይላንድ ቡሪራም ግዛት ነዋሪ የራሳቸውን እና ልጃቸውን ደህንነት ...